የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም ደንበኞቹ የባንክ አካውንታቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ለሁሉም ከተማ አስተዳደሮች፣ለዞን ዋና ከተሞች እና ለወረዳ ከተሞች ቀነ ገደብ ያስቀመጠ ሊሆን ለአዲስ አበባ ከተማ፣ለሀረሪ ክልል፣ለድሬዳዋ፣ለዞን ዋና ከተሞችና ለክልል ተጠሪ ለሆኑ የከተማ አስተዳደሮች የፋይዳ ቁጥራቸውን እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንዲያስተሳስሩ ያስቀመጠው ቀነገደብ ትናንት ያበቃ ሲሆን ቀነገደቡ መራዘሙን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
ባንኩ ካሉት 44ሚ ደንበኞች ውስጥ እስካሁን 3 ሚሊዮን አካባቢ ዜጎች ብቻ የንግድ ባንክ አካውንታቸውን ከፋይዳ ጋር እንዳስተሳሰሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ብሄራዊ ባንክ ሁሉም ባንኮች ከፋይዳ ጋር እንዲተስተሳሰሩ መመሪያ ማሳለፉን ተከትሎ ከሰሞኑ የፋይዳ ቁጥር ለማውጣት በተለይ በክልል እና በዞን ከተሞች በርካታ እረጃጅም ሰልፎችን ማየት የተለመደ ሆኗል። የፋይዳ መመዝገቢያ ቦታዎችን ማስፋት ያስፈልጋል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.