በአርሴናል ደጋፊዎች ምክንያት ሞተር ተከለከለ#በአርሰናል_ጨዋታ_ምክንያት_በወላይታ_ሶዶ_ባለሁለት_እግር_ሞተር_እንቅስቃሴ_ታገደ።…

- Advertisement -
Sidebar AD
በአርሴናል ደጋፊዎች ምክንያት ሞተር ተከለከለ‼️
#በአርሰናል_ጨዋታ_ምክንያት_በወላይታ_ሶዶ_ባለሁለት_እግር_ሞተር_እንቅስቃሴ_ታገደ

‎ዛሬ ግንቦት 16/2018 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ርክብክብ ስነ-ስርዓት መኖሩን ተከትሎ አንድአንድ ዲስፕልን የሌላቸው ደጋፍዎች በአንድንድ ግለሰቦች ላይ ዛቻና ማስፈራርያ እያደረሱ እንዳለ ለፖሊስ መረጃዎች እየደረሰ በመሆኑ ደጋፊ ደስታውን ስገልጽ በጨዋነትና በልክ መሆን እንዳለበትና የሶዶ ከተማ ፖሊስ  ያሳስባል።

‎በዕለቱም ከምሽቱ 12:30 ሰዓት እስከ ጠዋት ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል በከተማ ውስጥ መንቀሳቀስ ፈጽመው የተከለከለ መሆኑንም እየገለፀ በተጨማር የትኛውም ተሽከርካር በከተማ ውስጥ ማጮህና የመኪና ሰልፍ የተከለከለ መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1