ከአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ ለአርሰናል ደጋፊዎች የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት።ዛሬ ምሽት 12:00 ስአት በሚደረገው የኢንግሊዝ ፕሪ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ከአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ ለአርሰናል ደጋፊዎች የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት።
ዛሬ ምሽት 12:00 ስአት በሚደረገው የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ መርሃ ግብር የውድድሩ ሻምፒዮን የሆነው አርሴናል እግርኳስ ክለብ ደጋፊዎችን ደስታቸውን ስገልፁ ከተለያዩ ተሽከርካሪ አደጋ ስጋት ማህበረሰቡን ለመጠበቅ ሲባል ማንኛውም ሞተር አሽከርካሪ  ከምሽት 1:00 ጀምሮ ማሸክርከር እንደማይችል ክልከላ መተላለፉን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
ክልከላ የተጣለው ጠጥተው የሚያሽከረክሩ አንድ አንድ ሥነ ምግባር የጎደላቸው ማህበረሰቡ ላይ  ጎዳት እንዳያደርሱ መሆኑን በመረዳት ሁሉም ጠጥተው ባለማሽከርከር ሃላፊነቱን እንድወጣ እናሳስባለን ።
ይህን ክልከላ የሚተላለፍ ማንኛውም አሽከርካሪ ህግ የመተላለፍ ቅጣት እንደሚተላለፍበት አውቆ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ከወዲሁ ለማስገንዘብ እንወዳለን”ብሏል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: