ከአብይ ጎን እቆማለሁ-ጄኔራሉየዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ልጅ የሆኑት እና የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ሙኡዚ በቲውተር ገ…

- Advertisement -
Sidebar AD

ከአብይ ጎን እቆማለሁ-ጄኔራሉ‼️
የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ልጅ የሆኑት እና የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ሙኡዚ በቲውተር ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት መልዕክት አነጋጋሪ ሆኗል።
‘በትግራይ ሌላ ጦርነት እንዳይነሳ እለምናለሁ፣በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ጦርነት ሰልችቶናል ብሏል።
ጦርነት ከተነሳ ግን ወንድሜን  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እደግፋለሁ”ብሏል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2