Front Page

Weather Icon
Addis Ababa, ET
Broken clouds
21°C
⏰ --:--:--
📅 --, -- | --

☁️ Good afternoon on a cloudy day. – Even overcast skies can inspire.

Afternoon Mission: Play a game and enjoy the day! 🎲

06 PM
🌧️
Light rain
20°C
09 PM
🌧️
Moderate rain
16°C
12 AM
🌧️
Light rain
14°C
03 AM
🌧️
Light rain
13°C
06 AM
☁️
Few clouds
13°C
09 AM
🌧️
Light rain
17°C
12 PM
🌧️
Light rain
21°C
03 PM
🌧️
Light rain
21°C
Feels Like: 21°C
High: 21°C
Low: 21°C
Wind: 15 km/h
Humidity: 54%
Pressure: 1010 mb
Sunrise: 06:15 AM
Sunset: 06:47 PM
Visibility: 10 km

Greetings from Addis Ababa, where the skies are draped in cloudy curtains today! 🌥️ It’s a steady 21°C outside (but the air’s giving 21°C nudges). A soft northerly breeze (14.87 km/h) sweeping the clouds like a breeze, and the humidity’s just right for a cloudy brew (54%). You can view a soft blur (10 km visibility), and the barometer’s resting quietly at 1010 mb. A steady gray fills the day. The sun emerged at 06:15 AM under a cloudy veil and will fade at 06:47 PM, giving us 12 hours and 32 minutes of daylight to play with.

56 peoples are viewing this site right now

በ2018 በጀት ዓመት ከ9ሺህ በላይ ፍቺ መመዝገቡን ኤጀንሲው አስታወቀ

የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት 9 ሺህ 558 ፍቺ መመዝገቡን አስታውቋል፡፡ ኤጀንሲው ይህንን የገለፀው የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም አስመልክቶ ዛሬ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙኃን በሰጠው ጋዜጣዊ መግልጫ…

#ቤተልሔም_ሸረፈዲን – ” የልጅ ልብና የአዋቂ ጆሮ ያላት “

( የአልፎ ሂያጁ ማስታወሻ ) ********************************************** ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ #በመጨረሻም ፦ ጽሑፉ ለፌስቡክ ረጅም ( አረፍ አረፍ እየተባለ ተነቦ የሚያልቅ ) ነው ። አጥሮ ሁሉም ጋ ከሚደርስ ረዝሞ የሚመለከታቸውና የሚያስፈልጋቸው…

92 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ “ጤናማ የምግብ ሥርዓት” ለመከተል አቅም እንደሌለው የተመድ የምግብ ዋስትና ሪፖርት አመለ…

92 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ "ጤናማ የምግብ ሥርዓት" ለመከተል አቅም እንደሌለው የተመድ የምግብ ዋስትና ሪፖርት አመለከተ።በኢትዮጵያ ጤናማ የምግብ ሥርዓትን ለማስጠበቅ በነፍስ ወከፍ የሚወጣው ወጪ ከምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛው መኾኑን ሪፖርቱ ጠቅሷል።ባለፈው…

2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባ በይፋ ተጀመረ

#Ethiopia | የ2019 ዓ.ም. የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር ዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። ውድድሩ እሑድ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን፣ በዚህ ዓመት በታሪኩ ከፍተኛውን 60,000 ተሳታፊዎች ለመቀበል ዝግጅት መደረጉ…

ነገ በተለያዩ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል

#Ethiopia | ​የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነገ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የታቀደ የጥገና ሥራ ለማከናወን ሲል በበርካታ የአዲስ አበባ ከተማ እና የክልል አካባቢዎች የኃይል አቅርቦት እንደሚያቋርጥ አስታወቀ። ​ተቋሙ ባወጣው መረጃ መሠረት በጥገናው ምክንያት ከአዲስ አበባ…

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን

🙏 በ325 ዓ.ም በጉባኤ ኒቂያ በነበረው የሲኖዶስ ውይይት ላይ በአደባባይ ተከራክረው ከሐዲያንን ካሳፈሩ 318 ሊቃውንት አንዱ የቆጵሮሱ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ነበረ። የጌታችንን የመድኅኒታችንን መለኮታዊ ባህርይ ለሚጠራጠሩ አርዮሳውያንና በተዋሕዶ ሰው ሆኖ መክበሩን ለሚክዱ ቅዱስ…

አቢሲኒያ ባንክ ኢኤስኤክስ ላይ ተመዘገበ

#Ethiopia | ​የኢትዮጵያ ሴኪዩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX) አቢሲኒያ ባንክ በኮድ ስም 'BOAX' ተመዝግቦ ይፋዊ የገበያ ተሳትፎ መጀመሩን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ። ይህ እርምጃ ለኢንቨስተሮች አዳዲስ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ከመክፈቱም…

‎በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ ‎‎በሳምንት ው…

‎በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ ‎‎በሳምንት ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 1ሺህ 604 ወንዶችና 1መቶ92 ሴቶች አመት እንዲሁም 38 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ፤ ከተመላሾች መካከል 53 እድሜያቸው…

ካሜራ አንግተው በሜዳ የሚውሉት የሀገር ፕሬዚዳንት

#Ethiopia | ​የቼክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፔትር ፓቬል ለየት ያለ የዕረፍት ጊዜ የማሳለፋቸው ነገር የብዙዎችን ቀልብ ስበው ከረሙ። ፕሬዚዳንቱ የእረፍት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በተለመዱት ብዙ ጠባቂዎች በተሰበሰቡበት ስፍራዎች ወይም በቅጡ በተዘጋጁ የመዝናኛ ቦታዎች ሳይሆን በሃንጋሪ…

በ 2.7 ሚልዮን ብር ጠቅላላ ክፍያ ብቻ የ ቤት ባለቤት መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ?

👉 👉 የ ቤቱን 40% ብቻ ከፍለው ቀሪ 60% ቤትዎን ሲረከቡ መክፈል እንደሚችሉስ ?? 👉 እስከ 35% ቅናሽ አግኝተው gated compound (ግቢ ቤት ) መግዛት ይችላሉ 👉ቴምር ሪል እስቴት በ10 ዓመት 11 ፕሮጀክት ጥንቅቅ አድርገን ማስረከባችን ይታዎቃል አሁን ደግሞ በ ሳር ቤት…

ወደ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተፈታኝ ተማሪዎችን በተመለከተ የፀጥታ ስጋት አለመኖሩ ተገለጸ

የ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናን በወረቀት ለመውሰድ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡ ተፈታኝ ተማሪዎች በፌዴራል እና በክልሉ ፖሊስ ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን በመግለፅ የፀጥታ ስጋት እንደሌለባቸው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ለአሐዱ አስታውቋል። በትምህርት ሚኒስቴር እና በትምህርት…

በየ5 ደቂቃው ምስል የሚያነሳውና ሰላይ የሆነው የስማርት ፎን ምስጢር ይፋ ሆነከሰሜን ኮሪያ በምስጢር ተሰርቆ የወጣ አንድ የስማ…

🚨በየ5 ደቂቃው ምስል የሚያነሳውና ሰላይ የሆነው የስማርት ፎን ምስጢር ይፋ ሆነ‼️ከሰሜን ኮሪያ በምስጢር ተሰርቆ የወጣ አንድ የስማርት ፎን ስልክ፣ የመንግስቱ አገዛዝ የዜጎቹን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ምን ያህል በአስፈሪ ሁኔታ እንደሚቆጣጠር ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይፋ አድርጓል።…

” ቢዘንብም ቢያካፋም ከጎኔ የማይጠፋ

እንደ ባለ አጸዱ ጽኑ ለመውደዱ ሳላውቅህ ልንገርህ የነገ ውሀ አጣጬ አርገኝ እንዳልከስም ፍቅርን ተጠምቼ " እያለች ምኞቷን ፣ መሻቷን ፣ የወደፊት ህልሟን ትነግረናለች ። መልካምነት መስጠት ብቻ ሳይሆን መቀበልንም ይፈልጋል ። ምርጥ ዘር ምርጥ አፈርንም ይፈልጋል ። በተዘራበት…

እኔ ምሕረት ደግፍ በቅርቡ ለንባብ ያበቃሁት “የውቦች ንግሥት” የተሰኘ መጽሐፌን ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም፤ እናንተ ወዳጆቼ

እኔ ምሕረት ደግፍ በቅርቡ ለንባብ ያበቃሁት "የውቦች ንግሥት" የተሰኘ መጽሐፌን ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም፤ እናንተ ወዳጆቼ ፣ አጋር የኪነጥበብ ሰዎች እና የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት የማስመርቅ ይሆናል። በዕለቱ እርሶ የክብር እንግዳዬ በመሆን ደስታዬን ይካፈሉ…

ኢትዮጵያ በሚሊየነሮቿ ብዛት በ10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች

#Ethiopia | ​በአፍሪካ አህጉር የሚገኙ ባለሀብቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝና በአሁኑ ወቅት አህጉሪቱ የ25 ቢሊየነሮች(በዶላር) እና ከ120 ሺህ በላይ ሚሊየነሮች(በዶላር) መኖሪያ መሆኗን የ«Henley & Partners» እና «New World Wealth»…

አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቀርቶ ሕብረ ብሔ…

አንቀጽ 39 እስከ መገንጠል የሚለው እስከ መዋሃድ ተብሎ እንዲስተካከል ሐሳብ ቀረበ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቀርቶ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ኮሚሽን የሚል ተቋም እንዲቋቋም ተጠይቋል በአገራዊ ምክክር ጉባዔ በአሥርና በ50 ተመካካሪ ቡድን ሲወያዩ የቆዩ ተመካካሪዎች ያጠናከሩትን የአጃንዳ…

የኢሰመጉ 158ኛ ልዩ መግለጫ፡

በምስራቅ አርሲ ዞን በሃይማኖትና ማንነት ላይ ያነጣጠሩ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች መቀጠላቸውን ኢሰመጉ ይፋ አደረገ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሐምሌ 2018 ዓ.ም ባወጣው 158ኛ ልዩ መግለጫው፣ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በሚገኙ በርካታ ወረዳዎች ከ2014 ዓ.ም…

አባይ ሆምስ ሪል እስቴት ሀምሌ 25 በአዲስ ነገር! ለመኖሪያ አገልግሎት ብቻ የሚውል አዲስ ፕሮጀክት ይዞላቸሁ የመጣው አባይ ሆ

አባይ ሆምስ ሪል እስቴት ሀምሌ 25 በአዲስ ነገር! ለመኖሪያ አገልግሎት ብቻ የሚውል አዲስ ፕሮጀክት ይዞላቸሁ የመጣው አባይ ሆምስ ሪል እስቴት፤ የተለያየ ስፋት ያላቸው የባለ አንድ፣ ባለ ሁለት፣ ባለ ሶስት መኝታ ቤት አማራጮችን ይዞላችሁ መቷል። ይህን ፕሮጀክት በይፋ ለማስጀመርም…

ታላቅ የመጽሐፍ ምረቃ እና የውይይት መድረክ ጥሪ!

📌 ​የአገራችንን ሰሜናዊ ክፍል ውስብስብ የጂኦ-ፖለቲካዊ ተለዋዋጭነት፣ የማንነት ጥያቄዎችን እና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደህንነት በምሁራዊ መንገድ የሚተነትነው አዲሱ መጽሐፍ ይመረቃል። ​በደራሲ ዶ/ር ቹቹ አለባቸዉ አበበ የተጻፈው "የተከዜ ፖለቲካ፡ ኃይል፣ ማንነትና የኢትዮጵያ…

8 ኢትዮጵያውያን 160 ኪሎ ግራም ጫት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያስገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።በሳውዲ አረቢያ የጸጥታ አካላት ባካ…

8 ኢትዮጵያውያን 160 ኪሎ ግራም ጫት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያስገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።በሳውዲ አረቢያ የጸጥታ አካላት ባካሄዷቸው የፍተሻ እና የቁጥጥር ስራዎች፣ የድንበር ህግ የተላለፉ 8 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለጠ።በጃዛን ክልል አል-ዳየር (Al-Daer) በተባለው…

Load More Posts Loading...No More Posts.
- Advertisement -
Sidebar AD

- Advertisement -
Sidebar AD
© 2026 Website. All Rights Reserved.