እኔ ምሕረት ደግፍ በቅርቡ ለንባብ ያበቃሁት “የውቦች ንግሥት” የተሰኘ መጽሐፌን ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም፤ እናንተ ወዳጆቼ

- Advertisement -
Sidebar AD

እኔ ምሕረት ደግፍ በቅርቡ ለንባብ ያበቃሁት “የውቦች ንግሥት” የተሰኘ መጽሐፌን ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም፤ እናንተ ወዳጆቼ ፣ አጋር የኪነጥበብ ሰዎች እና የጥበብ አፍቃሪያን በተገኙበት የማስመርቅ ይሆናል።

በዕለቱ እርሶ የክብር እንግዳዬ በመሆን ደስታዬን ይካፈሉ ዘንድ ከታላቅ አክብሮት ጋር ጋብዤዎታለሁ።

ቀን:- ሐምሌ 25 ቅዳሜ ከቀኑ 11:00 ሰዓት

ቦታ:- የኢትዮጵያ ቤተመጻሕፍት እና ቤተመዛግብት አገልግሎት (ወመዘክር)




Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: