Front Page

Weather Icon
Addis Ababa, ET
Scattered clouds
16°C
⏰ --:--:--
📅 --, -- | --

☁️ Good night, cloudy night. – Rest under a quiet, overcast sky.

Night Mission: Sip cocoa and feel the quiet! ☕

12 AM
☁️
Scattered clouds
16°C
03 AM
☁️
Scattered clouds
15°C
06 AM
☁️
Few clouds
15°C
09 AM
☀️
Clear sky
21°C
12 PM
☀️
Clear sky
26°C
03 PM
☁️
Broken clouds
26°C
06 PM
☁️
Overcast clouds
23°C
09 PM
☁️
Broken clouds
17°C
Feels Like: 15°C
High: 16°C
Low: 16°C
Wind: 6 km/h
Humidity: 49%
Pressure: 1019 mb
Sunrise: 06:04 AM
Sunset: 06:42 PM
Visibility: 10 km

Greetings from Addis Ababa, where the skies are veiled in gray peace today! 🌥️ It’s a steady 16°C outside (but the air’s giving 15°C chills). A quiet northerly breeze (5.9 km/h) rustling leaves like it’s shuffling a deck of cards, and the humidity’s perfect for a gray dream (49%). You can lose yourself in the night gray (10 km visibility), and the barometer’s resting quietly at 1019 mb. A gray night wraps the world. The sun started dim at 06:04 AM to dim the dawn and will faded into gray at 06:42 PM, giving us 12 hours and 38 minutes of daylight to play with.

38 peoples are viewing this site right now

በሰሀራ በረሃ 49 ስደተኞች ህይወታቸው አልፎ ተገኙ።ስደተኞቹ በህገወጥ መንገድ ሰፊውን በረሃ እያቋረጡ በነበረበት ወቅት እነሱን…

በሰሀራ በረሃ 49 ስደተኞች ህይወታቸው አልፎ ተገኙ።ስደተኞቹ በህገወጥ መንገድ ሰፊውን በረሃ እያቋረጡ በነበረበት ወቅት እነሱን የያዘው ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው ህይወታቸው ያለፈው ተብሏል።ከአደጋው የተረፉ ሁለት ስደተኞች 50 ኪሎሜትር ተጉዘው ለባለስልጣናት ከተናገሩ በኋላ የህይወት…

“ጥልቅ ኅዘን ተሰምቶኛል” ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአርሲው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲ…

"ጥልቅ ኅዘን ተሰምቶኛል" ጠቅላይ ሚኒስትሩጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአርሲው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞችና ቤተ እምነት ጥቃት፣ "ጥልቅ ኅዘን" እንደተሰማቸው በጽ/ቤታቸው በኩል ባወጡት መገለጫ አስታውቀዋል።ጠቅላይ ሚኒስቴር…

በዳኛ ወርቄ ፈከንሳ ላይ የተፈጸመው ጥቃት በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ የተቃጣ ከባድ ወንጀል ነው ተባለ

#FastMereja I በኦሮሚያ ክልል ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት በዳኝነት ሥራቸው ላይ በነበሩት ክብርት ዳኛ ወርቄ ፈከንሳ ላይ የተፈጸመው የጦር መሣሪያ ጥቃት በሕግ የበላይነትና በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ የተቃጣ ከባድ ጥቃት መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ፍርድ ቤቱ ጥቃቱን…

የባንኩ መግለጫበውጭ ሀገራት የሚኖሩ ደንበኞች የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማጣመርን በተመለከተ ከንግድ ባንክ የተሰጠ …

የባንኩ መግለጫ‼️በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ደንበኞች የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማጣመርን በተመለከተ ከንግድ ባንክ የተሰጠ መግለጫ‼️የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት በዋና ዋና ከተሞች በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች የተከፈቱ የባንክ ሒሳቦች ባለቤቶች የሆኑ እና…

ወጣቱ ሰኢድ ታቦር ከቅርጫት ኳስ ተጫዋችነት ተነስቶ ዓለም አቀፍ ዳኛ መሆን የሚያስችለውን ብቃት አረጋገጠ

#Ethiopia | የወልቂጤ ከተማ ፍሬ የሆነው ወጣቱ ሰኢድ ታቦር በሀገሪቱ የቅርጫት ኳስ ስፖርት ታሪክ ውስጥ አዲስና ተስፋ ሰጪ ምዕራፍ አስመዝግቧል። በትጋቱና በማይበገረው ጥንካሬው ከሜዳ ተጫዋችነት ተነስቶ ዛሬ የዓለም አቀፍ የቅርጫት ኳስ ዳኝነት ደረጃ ላይ መድረስ ችሏል። በወልቂጤ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ800 በላይ አዳዲስ የቱሪስት መስህቦች ተለይተዋል – የቱሪዝም ሚኒስትር

#Ethiopia | በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ሩብ ዓመታት ኢትዮጵያ በቱሪዝም መስክ የላቀ ገጽታ የገነባችበት እና በርካታ ዓለም አቀፍ መድረኮችን በውጤታማነት ያስተናገደችበት ወቅት መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህንን ያመለከቱት ተቋማቸው…

ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በአካል ለመወያየት ጥሪ አቀረቡ

#Ethiopia | ዩክሬንና ሩሲያ በቀጥታ በመገናኘት ጦርነቱን እንዲያቆሙ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ (ቪዲዮ) ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ በአካል ለመገናኘት ጥሪ ማቅረባቸው ተሰማ። የአሜሪካ ትኩረት ሙሉ በሙሉ ወደ ኢራን ጉዳይ በዞረበት በዚህ…

በምርጫው ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመመርመር ገለልተኛ የሕግ ባለሙያዎች ቡድን አደራጅቼ ማጣራት እያከናወንኩ ነው – ምርጫ ቦርድ

በምርጫው ላይ የቀረቡ ቅሬታዎችን ለመመርመር ገለልተኛ የሕግ ባለሙያዎች ቡድን አደራጅቼ ማጣራት እያከናወንኩ ነው - ምርጫ ቦርድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቅሬታ ማቅረቢያው ጊዜ ነገ ቅዳሜ እንደሚያበቃ በማሳሰብ፣ ፖለቲካ ፓርቲዎች ሙሉ መረጃ የያዙ አቤቱታዎችን በአስቸኳይ እንዲያስገቡ በጥብቅ…

በአርሲ በንጹሐን ላይ ለተፈጸመው ጥቃት መንግሥት ሸኔን ተጠያቂ አደረገ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚህ ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ኀዘን የገለጹ ሲሆን የጸጥታ ኃይሎች በአካባቢው የተቀናጀ ርምጃ እየወሰዱ መሆኑን አስታውቀዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የተካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ…

ኦብነግ ከፋኖ ጋር መነጋገሩን ይፋ አደረገከአንድ ወር በፊት በአስመራ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የተገናኙት የኦብነግ አንጃ መሪ የ…

ኦብነግ ከፋኖ ጋር መነጋገሩን ይፋ አደረገከአንድ ወር በፊት በአስመራ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የተገናኙት የኦብነግ አንጃ መሪ የሆኑት አብዱራህማን መህዲ ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ንግግር እያደረጉ መሆናቸውን አሳውቀዋል፡፡ አፍሪካን ኢንተለጀንስ ትናንት ባወጣው ዘገባ፣ ከሰላማዊ…

በውጭ አገር የቆዩት ዐሥራ ስምንት ጥንታዊ መስቀሎች ወደ ትውልድ ስፍራቸው ሊመጡ ነው

#Ethiopia | በጣሊያን መዲና ሮም ነዋሪ የሆኑት ሎሬንዞ ቦሲ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩት አባታቸው ኤንሪኮ ቦሲ የወረሷቸውን 18 ታሪካዊ የኢትዮጵያ የእጅ ሥራ መስቀሎች በሮም ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስረክበዋል። አባታቸው ኤንሪኮ ቦሲ በሕይወት በነበሩበት ወቅት…

ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ የተጎዱ ወገኖችን የሚያጽናኑ በፁዓን አባቶችን መደበ

#Ethiopia | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ተገኝተው ጉዳት የደረሰባቸውን ኦርቶዶክሳዊያን የሚያጽናኑ ብፁዓን አባቶችን መደበ። የቋሚ ሲኖዶስ አባላት በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ፣ በሺርካ፣ በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች…

ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ይፈልጋሉ?

********* ጊፍት ሪል ስቴት በአዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ የተለያዩ አካባቢዎች ልዩ ልዩ መጠን ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ገንብተን ለሽያጭ አቅርበናል፡፡ መንደሮቻችን፤  የተሻሻሉ አማራጭ ዲዛይኖች፣  አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣  24/7 የተጠባባቂ ኃይልና…

ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅም ይጠብቀን

🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው!!! ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ “እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” በማለት ትንቢት እንደተናገረው የተስፋው ቃል ይፈጸም ዘንድ በዘመነ ሥጋዌ እግዚአብሔር ወልድ…

በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፍራንስ 24 ምርጫውን አስመልክቶ በሰራው ዘገባ ላይ የአዲስ አበባን ልማት “አስከፊ” ብሎ በመፈረ

በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፍራንስ 24 ምርጫውን አስመልክቶ በሰራው ዘገባ ላይ የአዲስ አበባን ልማት “አስከፊ” ብሎ በመፈረጅ ያሰራጨው ዘገባ የያዛቸው መረጃዎች “ከእውነት የራቁ ናቸው” አለ #Ethiopia | በፈረንሳይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ፍራንስ 24 ባለፈው ሰኞ…

የ17 ዓመት ሴት ልጅ ጅብ ልበለኝ ነው ክፈችልኝ በር ብሎ በማታለል ወደ ቤት በመግባት ክብረ ንጽሕና የገረሰሰው ተከሳሾች በእስ

የ17 ዓመት ሴት ልጅ ጅብ ልበለኝ ነው ክፈችልኝ በር ብሎ በማታለል ወደ ቤት በመግባት ክብረ ንጽሕና የገረሰሰው ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ‎ ‎1ኛ ተካሳሽ አቶ ከፍያለሁ ደሳለኝ ኦቤ የተባለው በይርጋጨፌ ወረዳ ጭቶ ቀበሌ ልዩ ሰፍራ ሸፈሮ ተብሎ በሚጠራበት አከባቢ ላይ ከምሽቱ 6:00…

ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅም ይጠብቀን

🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው!!! ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ “እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” በማለት ትንቢት እንደተናገረው የተስፋው ቃል ይፈጸም ዘንድ በዘመነ ሥጋዌ እግዚአብሔር ወልድ…

ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅም ይጠብቀን

🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው!!! ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ “እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” በማለት ትንቢት እንደተናገረው የተስፋው ቃል ይፈጸም ዘንድ በዘመነ ሥጋዌ እግዚአብሔር ወልድ…

በነገው እለት የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦትነገ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይ…

በነገው እለት የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦትነገ ግንቦት 29 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦✅4:30 – 9:00  👉መስቀል ፋላዎር፣ ወንግላዊት፣ ወሎ ሰፈር ጀርባ፣ ጎርጎርዮስ፣ ጎተራ እና አካባቢው፣  ✅ከጠዋቱ 2፡00 –…

Load More Posts Loading...No More Posts.
- Advertisement -
Sidebar AD

- Advertisement -
Sidebar AD
© 2026 Website. All Rights Reserved.