በሰሀራ በረሃ 49 ስደተኞች ህይወታቸው አልፎ ተገኙ።ስደተኞቹ በህገወጥ መንገድ ሰፊውን በረሃ እያቋረጡ በነበረበት ወቅት እነሱን…

- Advertisement -
Sidebar AD
በሰሀራ በረሃ 49 ስደተኞች ህይወታቸው አልፎ ተገኙ።
ስደተኞቹ በህገወጥ መንገድ ሰፊውን በረሃ እያቋረጡ በነበረበት ወቅት እነሱን የያዘው ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው ህይወታቸው ያለፈው ተብሏል።
ከአደጋው የተረፉ ሁለት ስደተኞች 50 ኪሎሜትር ተጉዘው ለባለስልጣናት ከተናገሩ በኋላ የህይወት አድን ቡድን መሰማራታቸው ተገልጿል።
ስደተኞቹ የማሊ ዜግነት ሲኖራቸው በኒጀር እና አልጀሪያ አዋሳኝ አሳማካ ክልል ነው አደጋው የደረሰባቸው።
ይህ አሳዛኝ ክስተት በሰሀራ በረሃ እየደረሰ ያለውን አስከፊ የስደተኞች ሰቆቃ እንደሚያሳይ ተመልክቷል። #legit
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: