የፌስቡክ ባለቤት ሜታ 8 ሺህ ሰራተኞችን አባረረሜታ ኩባንያውን ይበልጥ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ላይ ትኩረት እንዲያደርግ…

የፌስቡክ ባለቤት ሜታ 8 ሺህ ሰራተኞችን አባረረሜታ ኩባንያውን ይበልጥ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ለማስቻል በያዘው ትልቅ መዋቅራዊ ለውጥ ወደ 8,000 የሚጠጉ ሰራተኞችን ማባረሩ ተዘግቧል። የኩባንያውን አጠቃላይ አለም አቀፍ የስራ ኃይል 10% ያህል የሚነካው ይህ የስራ ስንብት የመጣው፣ ዋና ስራ አስፈፃሚው ማርክ ዙከርበርግ በ-AI ቴክኖሎጂ ላይ ከፍተኛ…

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መዘጋጀቷ ተሰማየትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን እያደረገ ባለበት በ…

አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መዘጋጀቷ ተሰማየትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር ዲፕሎማሲያዊ ንግግሮችን እያደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ አዲስ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር እያቀደ መሆኑን የሲቢኤስ ኒውስ ዘገባ ያመለክታል። ምንም እንኳን እስካሁን የመጨረሻ ውሳኔ ባይሰጥም፣ የአሜሪካ ባለስልጣናት ሊኖር የሚችለውን የኢራን የአጸፋ ምላሽ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወታደራዊ ዝግጁነታቸውን እያሻሻሉ…

“የኢቦላ ቫይረስ በፍጥነት እየተስፋፋ ነው” – WHOየዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የኢቦላ ቫይረስ አደጋ “አደገኛ ነው” አለ። …

"የኢቦላ ቫይረስ በፍጥነት እየተስፋፋ ነው" - WHOየዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የኢቦላ ቫይረስ አደጋ "አደገኛ ነው" አለ። ድርጅቱ ወረርሽኙ በዲሞክራቲክ ኮንጎ በፍጥነት እየተስፋፋ እንደሚገኝ ገልጿል።የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም "በሀገር አቀፍ፣ ቀጠናዊና ዓለማቀፍ ደረጃ ሊኖረው የሚችለውን ተፅዕኖ እየገመገምን ነው" ሲሉ…

“ እሁድ ብዙ አለቅሳለሁ ” ማርቲኔሊ

“ ዋንጫውን እያሰብኩ እንቅልፍ አጣሁ ” ራይስ #Ethiopia | የመድፈኞቹ አማካይ ዴክላን ራይስ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ እንደሚያገኝ እያሰበ እንቅልፍ እንዳጣ ገልጿል። “ እሁድ ያንን የሊግ ዋንጫ በእጄ እንደምነካ እያሰብኩ እንቅልፍ መተኛት አዳግቶኛል ” ሲል ዴክላን ራይስ ተናግሯል። ጋብሬል ማርቲኔሊ በበኩሉ “ በጣም ነበር ያለቀስኩት “ ሲል ዋንጫውን ሲያረጋግጡ ስለነበረው ደስታ…

መምህራንን የሚያግዝ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ( #AI ) ስርዓት ለመዘርጋት በሙከራ ላይ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡

መምህራንን የሚያግዝ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ( #AI ) ስርዓት ለመዘርጋት በሙከራ ላይ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ወሬው የተሰማው በቅርቡ ህዋዌ ኢትዮጵያ በሳናዳው የትምህርት ጉባኤ ላይ ሲሆን በመድረኩም የዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንቶች፣ ፖሊሲ አውጭዎች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና ሌሎች ከትምህርት ጋር በተያያዘ የሚሰሩ ተቋመት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ በኢትዮጵያ የትምህርት…

Load More Posts Loading...No More Posts.