ሲዳማ ቡና 2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮን መሆኑን አረጋግጧል። ከሁሉ በላይ ለዚህ ስኬትና ድል ያበቃን እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!
የምን ግዜም የክለቡ የጀርባ አጥንት የሆናችሁ ተጓዥ ደጋፊዎችና የክለቡ የልብ ወዳጆች፣ የስፖርት ቤተሰቦች መላው የሲዳማ ሕዝብ ክለባችን በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ በማንሳቱ እንኳን ደስ አለን! ደስ አላችሁ!!
የሲዳማ ቡና ክለብ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጃጎ አገኘሁ!
Source: FastMereja








No comments yet.