ጃፓን 4-0 አሸነፈች
#Ethiopia | በ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ F ጨዋታ ጃፓን ቱኒዚያን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ እድሏን አጠናክራለች።
በዓለም ዋንጫ ታሪክ 1000ኛ ሆኖ በተመዘገበው ጨዋታ ዳይቺ ካማዳ፣ አያሴ ኡኤዳ (2 ግቦች) እና ጁንያ ኢቶ ለጃፓን የድል ግቦችን አስቆጥረዋል።
ቱኒዚያ በምድቡ ውስጥ ያጋጠማትን ተከታታይ ሽንፈት ተከትሎ ከውድድሩ በይፋ ተሰናብታለች። በአንፃሩ ጃፓን ጠንካራ አቋሟን በማሳየት የማለፍ ተስፋዋን አበርትታለች።
✍️ ጌጡ ተመስገን
#getu #getutemesgen #ጌጡ #ጌጡተመስገን #WorldCup #Japan #Tunisia #Football #SportsNews
Source: GetuTemesgen








No comments yet.