🎭🎭
ወጣት የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በትጋትና በፍቅር ያዘጋጁትን አዲስ ቴአትር “በር የሌለው ቤት” ለማስመረቅ ተዘጋጅተናል!
📅 ሰኔ 20 ቀን
🕚 11:30 ሰዓት
📍 ብሔራዊ ቴአትር ቤት
🎟 መደበኛ ትኬት: 400 ብር
🌟 VIP: 1000 ብር
ትኬትዎን በቴሌብር +251 991 322 203 በመላክ ከወዲሁ መቁረጥ ይችላሉ።
ኪነ ጥበብን የሚወድ ሁሉ በዚህ ልዩ የምረቃ ዝግጅት እንዲገኝ በክብር ተጋብዟል።
እንገናኝ! 🎭✨
#በርየሌለውቤት #ቴአትር #ወጣት_ኪነጥበብ #ብሔራዊ_ቴአትር #EthiopianTheatre

Source: GetuTemesgen









No comments yet.