ዘመድዬ – ቃልኪዳን መሸሻ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በራሷ የሙዚቃ ስራዎች እና ተወዳጅ የCover ስራዎች የምትታወቀው ድምፃዊ ቃልኪዳን መሸሻ አዲስ ስራ ይዛ ልትቀርብ ነው!

አርቲስቷ ስራዎቿን በራሷ ኦፊሴላዊ የYouTube ቻናል በመቅረብ ተከታታዮቿን በተለያዩ የሙዚቃ ስራዎች ስታስደስት ቆይታለች።

ነገ – June 05 (Friday) አዲስ ስራዋን ለአድማጮቿ ታቀርባለች።

ቃልኪዳን መሸሻ አዲሱን ስራዋን በመጀመሪያ ለማየት እና የቻናሉ ቤተሰብ ለመሆን፣ ቻናሏን Subscribe ያድርጉ።

https://youtube.com/@kalkidanmeshesha?si=oHx1tQ4izkB19swN

✨ አዲስ ስራ፣ አዲስ ጉዞ፣ አዲስ ስሜት — ከቃልኪዳን መሸሻ ጋር! ✨

​#ቃልኪዳንመሸሻ #ሙዚቃ #ኢትዮጵያዊሙዚቃ #አዲስስራ #kalkidanmeshesha #ethiopianmusic #newrelease #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1