ታሞ ሊጠይቁት አስራ ሰባት ፍቅረኛሞቹ ሆስፒታል የመጡበት የቻይናዊው አስገራሚ ታሪክ​በፈረንጆቹ 2015 ሚስተር ዩዋን የተባለ …

- Advertisement -
Sidebar AD
ታሞ ሊጠይቁት አስራ ሰባት ፍቅረኛሞቹ ሆስፒታል የመጡበት የቻይናዊው አስገራሚ ታሪክ
​በፈረንጆቹ 2015 ሚስተር ዩዋን የተባለ ቻይናዊ ሰው በደረሰበት የመኪና አደጋ ምክንያት ሆስፒታል ይገባል።
ይሁንና አደጋው በአካባቢው የዜና ማሰራጫዎች ላይ መተላለፉን ተከትሎ፣ ያላሰበው አስገራሚ ትዕይንት በሆስፒታሉ ውስጥ ተፈጠረ።
ሊጠይቁት የመጡ 17 ፍቅረኛሞቹ በአንድ ጊዜ አልጋው አጠገብ ተገኙ!
​ሁሉም ሴቶች እርስ በርሳቸው በፍጹም አይተዋወቁም የነበረ ሲሆን፥ አንዳንዶቹ ከዩዋን ጋር ለዓመታት የዘለቀ የፍቅር ግንኙነት እንደነበራቸው ታውቋል።
ይህ ሚስጥር በአንድ አደጋ ምክንያት በአደባባይ በመጋለጡ፣ በሆስፒታሉ የነበሩ ታካሚዎችና ነርሶች በሁኔታው በእጅጉ ተገርመዋል።
ፍቅረኛሞቹም ጉዳዩን ሲረዱ በከፍተኛ ድንጋጤ እና ቁጣ ውስጥ ወድቀው ነበር።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: