በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ6 ሺህ በላይ የሺሻ ዕቃዎች እና 10 ኪሎ አደንዛዥ ዕፅ (ካናቢስ) ተወገደ፡፡

- Advertisement -
Sidebar AD

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት እና የደንብ ማስከበር ጽሕፈት ቤት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር በጋራ በመሆን በቁጥጥር ስር የዋሉ ከ6 ሺህ በላይ የሺሻ ዕቃዎችን እና 10 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ (ካናቢስ) በዛሬው ዕለት አስወግደዋል።






Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2