የ 13 ዓመት ድምፅ

- Advertisement -
Sidebar AD

የለቡ ምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል
ቤተክርስቲያንን ለመሥራት የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠ አሥራ ሦስት ዓመታትን አስቆጠረ። መሐል አዲስ አበባ ላይ በመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ስም የሚታነፅ ሕንፃ ቤተክርስቲያን አሥራ ሦስት ዓመታት መውሰዱ ያሳዝናል።

ይኽ የሆነው በማቴርያል መወደድ፣ በሕንፃ ቤተክርስቲያኑ በጥራት መሠራት፣ በስፋቱ እና ግዝፈቱ እንዲሁም በምእመናን እጅ ማጠር ምክንያት ነው።

ይኽን ቤተክርስቲያን ማጠናቀቅ የቅንጦት ጉዳይ አይደለም። የሕይወት እንጂ፤ ምክንያቱም 90% የደረሰን ሕንፃ 10% ቱን አጠናቅቆ ማስመረቅ አለመቻል ስንፍናችንን ብቻ ነው የሚያሳየው። አንድም ቀን ቤተክርስቲያኑ እዚህ ደረጃ ሲደርስ በአደባባይ በሚዲያ ለምነን አናውቅም።
አሁን ግን ይበቃል ብለን ተነስተናል። 2019 ለማስመረቅ አስበናል። የምትችሉ እርዱን። የማትችሉ በጸሎታችሁ አስቡን።

ይኽንን ለቡ የሚገኘውን የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤልን ሕንፃ ቤተክርስቲያን አጠናቅቀን ለማስመረቅ ዐለም አቀፍ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ አዘጋጅተናል።

የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ብቻ ይኽንን አድርጉ። እርዱ ጸልዩ። ቀጥታ ሥርጭት የሚደረግባቸው ቀናት ሰኔ 27 እና 28/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ

ስልኮች
0911231045
0943111865
0910662112
0911200730
0912851096

አካውንቶች
1000033449228 ንግድ
1112119589181030 አባየ
1906 ሕብረት አጭር
A1906 ንግድ አጭር


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2