OROMOO INFLUENCERS AWARD

- Advertisement -
Sidebar AD

ጎዶ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን የኦሮሞን ታሪክ፣ ባህል እና ወግ ለማስተዋወቅና ተደራሽነቱን ለማስፋት ፣ በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች የኦሮሞ ቱባ ባህሎች እና ቱዑፊቶች ገነው እንዲወጡ በማበረታታትና በማስተዋወቅ የሚሳተፉ ተጽዕኖ ፈጣሪዎችንና ሌሎች አካላትን ለማበረታታት እና ለማመስገን “” የተሰኘ የሽልማትና የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

ቁልፍ ቀናት፦

* የድምፅ መስጫ ስርዓቱ ዛሬ ተከፍቷል፦ www.oiaward.com ላይ በመግባት የእርሶን ምርጥ ተፅኖ ፈጣሪ መምረጥ ይችላሉ።

* የምዝገባ ጊዜ፦ በውድድር ውስጥ መካተት ሲገባቸው ያልተካተቱ ካሉ የ7 ቀናት (ሰኔ 25- ሐምሌ 2 ) መጠቆም ይቻላል፡፡ከቻች ባሉት አድራሻዎቻችን መልዕክቶን ማድረስ ይችላሉ።

ህዝቡ ለሚወዷቸው ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ድምፃችሁን በመስጠት ተሳታፊ እንድትሆኑ በክብር እንጋብዛለን።

ለሀሳብ እና አስታየትዎ:

Email : oromoinfluencersaward@gmail.com
Instagram: Oromo influencers award
Facebook: Oromo influencers award
TikTok: Oromo influencers award


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2