በእንተ ስማ ለማርያምሼር እናድርግ

- Advertisement -
Sidebar AD

❤በእንተ ስማ ለማርያም❤ሼር እናድርግ🙏

👉ለኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን በሙሉ ደቡብ ላይ ላለችው ቤተክርስቲያን እንድረስላት ።

❤በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በከምባታ ጠምባሮና አላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የጎፎሬ ደብረ መንክራት በዓታ ለማርያም ህንፃ ቤተክርስቲያን በጋራ እንሰራ። እነዚህ ጥቂት ምዕመናን ለሀገራቸውና ለነፍሳቸው የሚጸልዩበትን፣ መንፈሳዊ አገልግሎት የሚያገኙትን፣ ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበትን የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ለመሥራት ለበርካታ ዓመታት ያሰቡ ቢሆንም በእነርሱ አቅም የሚሆን አይደለምና ተስፋ ቆርጠው ይገኛሉ።

በጎን ደግሞ የሌሎች የእምነት ድርጀቶች በዚህ ደሳሳ ጎጆ የሚትጸልዩ አቅም የሌላችሁ ነችሁና ወደ እኛ ኑ በማለት ታላቅ የሆነ የስነልቦና ጫና እያደረሱባቸው ይገኛሉ እነርሱ ግን ይህንንና ሌሎችንም ጫናዎችን ችላው በሃይማኖታቸው ጸንተው ዛሬም አሉ ።
ስለዚህ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ለበጎ ነገር የሚትተጉ የተዘጉና የተዘነጉ የገጣሪቷን ቤተክርስቲያን ለማገዝና በረከት ለማግኘት ሁሌ የምትጥሩ በሀገር ውስጥና በውጪ የሚትኖሩ በዚህ ሥራ እንድትሰተፋ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ስም እንጠይቃለን ።

❤ድጋፍ ለማድረግ ጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ አሳሪ

#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
#አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
#ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610
#አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701
#አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
#ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852
(ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ – በጸሎት እንድናስብዎት)

🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/degnet.demeke?mibextid=ZbWKwL
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።” (2ኛ ቆሮ. 9:7)

አባቶች በጸሎት እንዲያስቡ የክርስትና ስማችሁን
🙏 @degnet0321





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: