#Ethiopia | የኢንግሊዙ የዓለማችን ግዙፍ የትምህርት ተቋም የሆነው የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች እና ምሁራን የኢትዮጵያን መዲና አዲስ አበባን እየጎበኙ ነው ።
ምሁራኑ እና ተመራማሪዎቹ በከተማዋ ባደረጉት በዚህ ቆይታ በአዲስ አበባ እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ስራዎችና ባህላዊ እሴቶች ላይ ያላቸውን ግንዛቤ የሚያዳብሩበትን አጋጣሚ አግኝተዋል።
📸 FMC
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu



Source: GetuTemesgen








No comments yet.