በዓለ ሆሳዕናን በቃጥላ

- Advertisement -
Sidebar AD

ሚያዚያ 5 ከቃጥላ አይቀርም

ልዩ የትምህርተ ወንጌል መርሀ ግብር በቃጥላ

እንኳን አደረሳችሁ:
የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን የዓቢይ ጾምን 8ኛ ሳምንት “ሆሳዕና” ተአምሯ በማይነጥፍበት፣ የብዙዎች እምባ በሚታበስበት፣ የፈተናዎቻችን ቋጠሮ በሚፈታበት የቃጥላ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እናሳልፍ፡፡

በዕለቱ ተጋባዥ ሰባኪያን፣ ዘማሪያን፣ መምህራንና ሊቃውንት ይገኛሉ፡፡ ከአጋንንት እስራት የተፈቱ፣ ከተለያዩ ደዌዎች የተፈውሱ እና የተደረገላቸው ምዕምናን ምስክርነት ይሰጣሉ፡፡

የአብይ ጾም የመጨረሻው የማዕጠንት መርሃ ግብር ይካሄዳል፡፡ እንዳያመልጥዎ!


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1