የመዳን ተስፋ እየሰጣችሁኝ ነው

- Advertisement -
Sidebar AD

👉
👉”ከፈጣሪ ጋር እኔም ድኜ ለአንድ ልጄ ልድረስ”

#Ethiopia | እያደረጋችሁልኝ ላለው ድጋፍ እና በፀሎት እያሰባችሁኝ ላላቹ ሁሉ በፈጣሪ ስም ምስጋናዬ ይድረሳቹ።

አሁን ላይ የመዳን ተስፋዬን እያለመለማችሁልኝ ነው። ይህ ደግሞ የሆነው በእናንተ ነው።

ለህክምና ከተጠየኩት ገንዘብ ግማሽ ያህሉን የደረሰልኝ በመሆኑና አንድ ስስቴ ታማሚ ልጄን ባየሁ ቁጥር እንደምድን እየተሰማኝ ነው።

እናንተ የሀገሬ ኢትዮጵያ መልካም ወገኖቼ ሆይ
አሁንም የቀረኝ ከፈጣሪ በታች እናንተ ናችሁ ድረሱልኝ።

👉#CBE1000664375797 ፌደሳ በፍቃዱ
☎️:-+251928281955

እኔ ፌደሳ በፍቃዱ አበራ ነኝ
ለደጋጎች ሼር አድርጉልኝ🙏🙏🙏





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2