“መንግሥት የሚከፍለኝ 15 ሺህ ብር ብቻ ነው” ብርሃኑ ነጋ
“ብርሃኑ ፈሪ ነው” በረከት ስምኦን
ፕሮፌሰር ብርሐኑ ነጋ ወቸው ጉድ ከተሰኘ በወጣት ልጆች ከሚሰናዳ ፖድካስት ጋር ቆይታ አድርገዋል። የተለያዩ ቀለል ያሉ ጥያቄዎች የተነሱላቸው ሲሆን፤ በመንግሥት የሚከፈላቸው 15ሺህ ብር ብቻ እንደሆነ ገልጸዋል።
ከመጠጥ አረቄ እንደሚወዱ፣ በእግር ኳስ የአርሰናል ደጋፊ እንደሆኑም ተናግረዋል።
አረቄ መቅመስ የሚወዱት ብርሃኑ፤ ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር የውስኪ ጠርሚሳቸውን እያጋጩ ይጨዋወቱ እንደነበር በሰሞኑ ቃለ መጠይቃቸው ገልጸዋል። በረከት ስምኦን በበኩላቸው የሁለት ምርጫዎች ወግ በተሰኘ መጽሐፋቸው፣ ብርሃኑ ነጋን ፈሪ ሲሉ ገልጸዋቸው፤ በምርጫ 97 ወቅት ብርሃኑ የቅንጅትን መግለጫ በማሾለክ “እኔ ኤዲት እንዳደርግለት ይጠይቀኝ ነበር” ብለዋል።
ብርሃኑ ምናልባት የሆነ ወቅት ላይ በረከት በመጽሐፋቸው ስለገለጿቸው ጉዳዮች መልስ ይሰጡ ይሆናል።
@seledadotio

No comments yet.