ማንቸስተር ሲቲ 2-1 አርሰናል

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ​በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዓመቱ ወሳኝ ፍልሚያ በኢቲሃድ ስታዲየም በባለሜዳዎቹ ማንቸስተር ሲቲ አሸናፊነት ተደምድሟል።

ለሲቲ ራያን ቸርኪ (16′) እና ኧርሊንግ ሃላንድ (65′) ሲያስቆጥሩ፣ ለአርሰናል ብቸኛዋን ጎል ካይ ሀቨርትዝ (18′) አስቆጥሯል።

​ሲቲ በሜዳው ያለውን ጥንካሬ በመጠቀም ወሳኝ 3 ነጥብ በመሰብሰብ የዋንጫ ፉክክሩን ዳግም እንዲፋፋም አድርጓል።

መድፈኞቹ በኢቲሃድ የነበረባቸውን የ11 ዓመት ድል የማጣት ታሪክ መቀየር ባይችሉም፣ አሁንም በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ ያላቸው የ3 ነጥብ ብልጫ ለዋንጫው ተመራጭ ያደርጋቸዋል።

​የዋንጫው ፉክክር አሁን ተጀመረ

​አርሰናል ይህንን ሽንፈት ተቋቁሞ ለ22 ዓመታት የናፈቀውን ዋንጫ ያነሳ ይሆን?

ወይስ ሲቲ ልምዱን ተጠቅሞ ዋንጫውን ይነጥቃል?

የእናንተን አስተያየት በኮሜንት አጋሩኝ! 👇

​#getu #ManCityArsenal #MCiARS #PremierLeague #FullTime #Haaland #Havertz #TitleRace #FootballEthiopia #አርሰናል #ማንቸስተርሲቲ #ፕሪሚየርሊግ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2