#Ethiopia | በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከ2012 እስከ 2015 ድረስ ለአራት ተከታታይ አመታት ሰልጥና አሳልፋለች።
ከትውልድ ሀገሯ መተሐራ ከተማ ተመልምላ በአካዳሚው ሰልጥና በመጨረሻም በሸገር እግርኳስ ክለብ ውስጥ በመጫወት ቆይታን ማድረግ ችላለች።
በሃትሪክ ስፖርት ዘገባ መሠረት የግራ መስመር ተከላካዩዋ ኢክረም አብዱ በያዝነው አመት ዕረፍት በማድረግ ላይ የነበረችው እና በቀጣዩም አመት ወደ እግር ኳሱ ለመመለስ በዝግጅት ላይ የነበረችው እንስቷ ከመተሐራ ወደ አዳማ በመጓዝ ላይ እያለች በታጣቂዎች በደረሳባት ጥቃት ህይወቷ ማለፉ ታውቋል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#rip #sport #academy #methara #adama #Ethiopia #getutemesgen
Source: GetuTemesgen









No comments yet.