የእስራኤል መርከቦችን አግጃለሁ-ሶማሊያ‼️
ሶማሊያ ሁሉም የእስራኤል መርከቦች በቀይ ባህር ባብ ኤል-ማንደብ ሰርጥ እንዳያልፉ አግጃለሁ አለች።
የእገዳው መነሻ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቀትና በመስጠት የሶማሊያን ሉዓላዊነት በመዳፈሯ ነው ብላለች።
@Seledadotio

No comments yet.