የወቅቱ አነጋጋሪ ” ዶሎቪያ ”ፊልም በተመልካች ዘንድ ተወዳጅነቱን እያገኘ ይገኛል ያዩትም ሰዎች አድናቆታቸውን መስጠታቸው

- Advertisement -
Sidebar AD

🎯🎯 የወቅቱ አነጋጋሪ ” ዶሎቪያ ”ፊልም በተመልካች ዘንድ ተወዳጅነቱን እያገኘ ይገኛል ያዩትም ሰዎች አድናቆታቸውን መስጠታቸው እንደቀጠለ ነው ። በድጋሚ ነገ ቅዳሜ እና እሁድ በሙሉ ፕሮግራም በአለም ሲኒማ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል ማንም ሰው እንዳይቀር ።

📌በአለም ሲኒማ ለአጭር ጊዜ ይቆያል ያላያችሁት እንድታዩት ተጋብዛችኋል እንዳያመልጣችሁ ።

🎯🎯 ነገ በዕለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ከቀኑ 12:00 በሀይሌ ግረንድ open air cinima አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

🎯🎯 እሁድን በአዳማ ሚያዝያ 18 በኦሊያድ ሲኒማ በ8:00 በ10 :00 እና በ12:00 በታላቅ ድምቀት ይመረቃል አዳማዎች ዝግጁ 📌ዶሎቪያ 📌እዛው እንገናኝ ።




Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: