የ”ምን አማረሽ” ኤክስፖና ፌስቲቫል ተራዘመ

- Advertisement -
Sidebar AD

​በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ከመጪው ሚያዝያ 23 እስከ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው “ምን አማረሽ ኤክስፖና ፌስቲቫል” ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን አዘጋጆቹ በይፋ አስታውቀዋል።

​አዘጋጆቹ ለተፈጠረው የጊዜ ለውጥ ለተከታታዮቻቸውና ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ታላቅ ይቅርታ ጠይቀዋል።

​ ኤክስፖው የሚካሄድበት አዲስ ቀን በቅርቡ ዝግጅቶች ተጠናቀው እንደሚገለጽ ተገልጿል።

​ ፕሮግራሙ ለምን እንደተራዘመ ዝርዝር መረጃ ባይሰጥም፣ ዝግጅቱን ይበልጥ የተሟላ ለማድረግ እንደሆነ ይታመናል።

መዘጋጀቱ መልካም ቢሆንም፣ እንዲህ ያሉ ግዙፍ ኩነቶች በመስቀል አደባባይ ሲደረጉ ትልቅ ዝግጅት ይፈልጋሉ። ተከታታዮቼ፣ ቀኑ ሲቆረጥና አዲስ መረጃ ሲደርሰኝ ወዲያውኑ የማሳውቃችሁ ይሆናል። እስከዚያው ግን ለበዓል ግብይትና ለፌስቲቫሉ ያቀዳችሁት ዝግጅት እንዳይጓደል አዲሱን ቀን በትዕግስት እንጠብቅ።

​አዲስ ቀን፣ አዲስ ዝግጅት!

​#getu #MinAmareshExpo #AddisAbabaEvents #MeskelSquare #FestivalUpdate #EthiopiaExpo #EventAnnouncement #ምንአማረሽ #ኤክስፖ #አዲስአበባ #ሰበርመረጃ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen



Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: