የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ ቆጣሪ ለሚያስገቡ በአንድ ጊዜ መክፈል ለማይችሉ ደንበኞች አዲስ የክፍያ አማራጭ አዘጋጅቷል፡፡
አዲሱ አሠራር ምን ይዟል ?
✅ ለነጠላ ፌዝ (Single Phase) ፈላጊዎች ብቻ የቀረበ።
✅ እስከ 2 ዓመት የሚቆይ የክፍያ ጊዜ።
✅ ቀሪው ክፍያ ከወርሃዊ የፍጆታ ሂሳብዎ ጋር ተደምሮ በቀላሉ ይከፈላል።
✅ ያለ ወለድ፦ ክፍያውን በ6 ወር ውስጥ ለሚያጠናቅቁ።
✅ ምንም አይነት ተጨማሪ ሰነድ አይጠየቅም።
@seledadotio
@seledadotio
አዲሱ አሠራር ምን ይዟል ?
✅ ለነጠላ ፌዝ (Single Phase) ፈላጊዎች ብቻ የቀረበ።
✅ እስከ 2 ዓመት የሚቆይ የክፍያ ጊዜ።
✅ ቀሪው ክፍያ ከወርሃዊ የፍጆታ ሂሳብዎ ጋር ተደምሮ በቀላሉ ይከፈላል።
✅ ያለ ወለድ፦ ክፍያውን በ6 ወር ውስጥ ለሚያጠናቅቁ።
✅ ምንም አይነት ተጨማሪ ሰነድ አይጠየቅም።
@seledadotio
@seledadotio









No comments yet.