#የመንግሥት_ሠራተኞች_የተሰጠ_የትምህርት_ማሰረጃ_ምርመራ_ሂደት !!
ከአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና ሰብአዊ ሃብት ልማት ቢሮ ለሁሉም ከተማ አስተዳደር ተቋማት የተላከ መመሪያ ነው። ጉዳዩ፦ የትምህርት ማስረጃ ማስተካከል ነው።
ቢሮው የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን ተግባራዊ ለማድረግ የሰራተኞችን የትምህርት ማስረጃ ለማሰባሰብ በሶስት ዙር (ከር) እየሰራ ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ተመሳሳይ አሰራር እንዲኖር ስምንት ደንቦችን አውጥቷል፦
1. በ12ኛ ክፍል ውጤት ወደ መንግስት ዩኒቨርሲቲ ገብተው ያጠናቀቁ → ምንም ተጨማሪ ማረጋገጫ ሳያስፈልግ ማስረጃው ይቀበላል። የአሁኑ ካራኩላም ተጠቃሚ የሆኑትን ብቻ ነገር ግን በዱሮ ከሆነ ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ
2. በመንግስት ኮሌጅ ዲፕሎማ ተምረው በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ያገኙ → እንደላዩ ምንም ማረጋገጫ አያስፈልግም።
3. ከላይ 1 እና 2 የተሰበሰበው ማስረጃ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ይላካል (ሚኒስቴሩ መረጃ ስላለው)።
4. በ12ኛ ክፍል ውጤት ወደ ግል ዩኒቨርሲቲ ገብተው ያጠናቀቁ → የ12ኛ ክፍል ውጤታቸውን በቡድኑ ቴሌግራም በተመደበው ሊንክ አማካይ አረጋግጠው «true copy» ማህተም ማምጣት አለባቸው።
5. በመንግስት ኮሌጅ ዲፕሎማ ተምረው በግል ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ያገኙ → ዲፕሎማቸውን ከተማሩበት ኮሌጅ ማረጋገጫ አምጥተው መስጠት አለባቸው።
6· አንድ ሰው በግል ኮሌጅ ዲፕሎማ ተምሮ በግል ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ካገኘ፣ ዲፕሎማውን ከተማረበት ኮሌጅ ወይም ከክህነትና ስልጠና መ/ቤት ማረጋገጫ ካመጣ በኋላ የትምህርት ማስረጃው እንደሚቀበል ይገልጻል።
7· ከቁጥር 4 እስከ 6 በተጠቀሰው መሰረት የተሰበሰበ ማስረጃ ወደ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን መላክ አለበት።
8· እስካሁን በመምሪያ ደረጃ የተሰበሰበውን መረጃ ለማወቅ በማመቻቸት ይህን ደብዳቤ እንደላኩ ያስረዳሉ።
ይህ መመሪያ ሰራተኞች ትምህርታቸውን ባሉበት ሁኔታ (መንግስት ወይም ግል) መሰረት ምን አይነት ማረጋገጫ ማቅረብ እንዳለባቸው ይደነግጋል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.