#Ethiopia | ሚኒስቴሩ፣ የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን፣ በቀሪዎቹ ሁለት ወራት የበጀት ዓመቱን እቅድ እንደሚያሳካ አስታውቋል።
እንደ መሥራያ ቤቱ መረጃ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት የነበረው የታክስ ገቢ አሰባሰብ ዕድገት የሚከተለውን ይመስላል፦
▪️በ2014 – 336.7 ቢሊዮን ብር
▪️በ2015 – 442 ቢሊዮን ብር
▪️በ2016 – 512.8 ቢሊዮን ብር
▪️በ2017 – 900.2 ቢሊዮን ብር
▪️በ2018 (ለ9 ወራት ብቻ) – 1.1 ትሪሊዮን ብር
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #spuntik
Source: GetuTemesgen








No comments yet.