የአረብ ሀገራት በትራምፕ ተናደዋልሳውዲ አረቢያ እና ኩዌት አሜሪካ የጦር ማዕከሎቿን ለማንኛውም ወታደራዊ አላማ እንዳትጠቀም እገ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የአረብ ሀገራት በትራምፕ ተናደዋል‼️
ሳውዲ አረቢያ እና ኩዌት አሜሪካ የጦር ማዕከሎቿን ለማንኛውም ወታደራዊ አላማ እንዳትጠቀም እገዳ ጥለዋው።
ትራምፕ ከኢራን ጋር ያለው ጦርነት አብቅቷል ማለታቸውን ተከትሎ የአሜሪካ አጋር የሆኑት የአረብ ሀገራት በትራምፕ ውሳኔ ተናደዋል ተብሏል።
የአሜሪካ የጦር ቤዝ ከኢራን የጀት ቦንብ ድብደባ እንኳን አላዳነንም ብላለች። የአረብ አገራት በኢራን ላይ ጥቃቶች እንዲቀጥሉ ፍላጎት አላቸው።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: