የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

- Advertisement -
Sidebar AD

ነገ ሚያዚያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባና ሸገር ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

✅ ከጠዋቱ 2:00 – 9:30

👉 አስኮ ገብርኤል ፣ ሳንሱሲ፣ እያሱ ምንጭ፣ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም፣ ከታ አፍያ ዴቄት፣ ኢትዮ ሸክላ፣ ብርጭቆ ፋብሪካ፣ ጠሮ ስላሴ፣ ጠሮ መስጊድ ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ ፣ ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም ፊትለፊት ፣አወልያ አካባቢ፣ ካኦጄጄ፣ አቡነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ፣ ኮተቤ 02 አካባቢ

✅ ከጠዋቱ 3፡30 – 10፡30

👉 ቡረዩ ቄራ፣ ቡራዩ ማዘጋጃ ቤት፣ ካርቶን ፋብሪካ፣ ኬኛ ዱቄት ፋብሪካ፣ ሃይስኩል

✅ ከጠዋቱ 3፡00 -12፡00

👉ጀርመን ድልድይና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

Ethiopian electric utility


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1