ሀቅን መናገር ለሀገር መቆም እንጂ መንግስትን መደገፍ አይደለም!

- Advertisement -
Sidebar AD

– አቶ ብሩክ ከበደ
የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስራ አስኪያጅ

#Ethiopia | የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ከበደ የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ሀገራዊ የውይይት መድረክ ላይ ተገኝተው በኤንቢሲ ቴሌቪዥን ጣቢያ የታዩ ስኬታማ የለውጥ ስራዎችን አብራርተዋል።

በዘርፉ የተከናወነው ይህ የለውጥ ሂደት በዋናነት የአስተሳሰብ፣ የህግ ማዕቀፍ እና የአሰራር ማሻሻያዎችን መሰረት ያደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

ተቋሙ ሙያዊ ስነ ምግባርን በማስጠበቅ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማፋጠን እንዲሁም የመረጃ አሰጣጥ ልምድን በማዘመን ረገድ ውጤታማ ተግባራትን ማከናወኑን ስራ አስኪያጁ ጠቁመዋል።

ይህም ተቋሙ በጋራ ሀገራዊ ትርክት ግንባታ ላይ ጉልህ ሚና እንዲጫወትና ተመራጭ የሚዲያ ድርጅት እንዲሆን አስችሎታል ብለዋል።

#ሚዲያ #ኢትዮጵያ #ዜና #ሀገራዊ_ትርክት #ኤንቢሲ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: