አርሰናል ዌስትሀም ዩናይትድን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን አሰፋ በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በለንደን ደርቢ አርሰ…

- Advertisement -
Sidebar AD
አርሰናል ዌስትሀም ዩናይትድን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን አሰፋ

በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በለንደን ደርቢ አርሰናል ዌስትሀም ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በለንደን ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሌአንድሮ ትሮሳርድ የማሸነፊያዋን ብቸኛ ጎል አስቆጥሯል።
አርሰናል የሊጉን መሪነት በ79 አጠናክሮ ቀጥሏል።
ውጤቱን ተከትሎ ተከታዩን ማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት 5 አድርሷል።

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1