ኢትዮጵያውያን አትሌቶች : በሞሮኮ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በሞሮኮ በተካሄደው የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ውጤት በማስመዝገብ ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቀዋል።

በወንዶች ምድብ
🥇 ቦኪ ዲሪባ — 2:07:52
🥈 ቶልቻ ተፈራ — 2:08:27
🥉 ጫሉ ዴሶ — 2:08:28
6ኛ አይምሮ የለ — 2:09:57

በሴቶች ምድብ
🥇 አለምፀሃይ አሰፋ — 2:25:03
🥈 መሰረት አበባየው — 2:25:42
🥉 ስራነሽ ይርጋ — 2:27:27
5ኛ ጌጤ ጁካለ — 2:29:12
6ኛ ኩሊ ጪምዴሳ — 2:29:45





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2