ጊፍት ሪል ስቴት ያዘጋጀው ልዩ የሽያጭ ኤክስፖ ከደንበኞች በቀረበለት ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ለአንድ ሳምንት ተራዝሟል፡፡
ለሽያጭ በወጡ አፓርትመንቶችና ንግድ ሱቆች 12% ቅናሽ የተደረገ ሲሆን፤ በ5% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡
ልዩ ሽያጩ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም. ፍጻሜውን ያገኛል፡፡
ይፍጠኑ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ
+251 979 6565 65 / +251 984 6565 65
Visit 🌐 https://www.giftrealestate.com.et
Source: GetuTemesgen








No comments yet.