ትራምፕ ወደ ቻይና ባቀኑበት ወቅት የተሳፈሩበት AIR FORCE 1አውሮፕላን ቤጂንግ ሲደርስ በተደረገ የአቀባበል ላይ አንድ ቻይ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ትራምፕ ወደ ቻይና ባቀኑበት ወቅት የተሳፈሩበት AIR FORCE 1አውሮፕላን ቤጂንግ ሲደርስ በተደረገ የአቀባበል ላይ አንድ ቻይናዊ ወታደር Air force 1 የሚያወጣው ከፍተኛ የሚረብሽ ድምፅ ሳይበግራቸው አንድም እንቅስቃሴ ሳያደርጉ ብቻቸውን ፀንተው የቆሙበት መንገድ የአለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት ከሳቡ የሳምንቱ አንድ ክስተት ሆኗል።
@seledadotio
@seledadotio


Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: