ነገ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም የመልሶ ግንባታ እና አቅም ማሳደግ እንዲሁም ቅድመ ጥገና ሥራ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተ

- Advertisement -
Sidebar AD

ነገ ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም የመልሶ ግንባታ እና አቅም ማሳደግ እንዲሁም ቅድመ ጥገና ሥራ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

✅ከጠዋቱ 2:00 እስከ 9:00

👉በለገጣፎ፣ በሲዲሲ፣ በኮሰሮ፣ በኤሞሌስ ፋብሪካ፣ በካሰዴ፣ በጣፎ፣ በ44 ማዞሪያ ፣ በሰንዳፋ ጫፍ፤

✅ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:30

👉በወሰን ግሮሰሪ፣ በሲኤምሲ ሚካኤል፣ በካራሎ፣ በየካ አባዶ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በሸገር ዳቦ፣ በወይብላ ማርያም፣
👉በአውጉስታ፣ በአንፎ፣ በወይራ ሰፈር፣ በወይራ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በሞቢል ፣ በራሺያ ካምፕ፣ በተዘንአ ሆስፒታል ፣ በሙስና ሰፈር፣ በኮፊ ሲቲ አካባቢ፣ በኢነዲያና ት/ቤት አካባቢ፤

✅ከረፋዱ 3:00 እስከ 9:30

👉በማርቆስ መጋዘን ፣ በቀጨኔ 8 ቁጥር ማዞሪያ፣ በቀጨኔ 1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ መንገድ ፣ በይመር ውሃ ፣ በመቀጠያ፣ በ19 ታቦት ማደሪያ፣ በመታፈሪ ሰፈር፣ በጴጥሮስ ሆስፒታል፣ በሽሮ ሜዳ፤

✅ከረፋዱ 3:00 እስከ ምሽቱ 12:00

👉በጀርመን ድልድይ ፣ በፈረንሳይ ኤምባሲ ወደ ጉራራ፣ በብሎኬት ገበያ፣ በኪዩር ሆስፒታል ፣ በራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ በአቦ ቤተክርስቲያን፣ በእንጦጦ ኪዳነ-ምሕረት ቤተክርስቲያን፤

✅ከረፋዱ 4:00 እስከ 8:00

👉በቡልቡላ ሙሉውን ፣ በሳሪስ አቦ፣ በቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ፤

✅ከረፋዱ 4:00 እስከ 9:00

👉በመሪ ኮንዶሚኒየም ፣ በአያት ዞን -1 እና ዞን -2፣ በጎህ ሪል ኤስቴት ወደ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን፤ የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል፡፡

በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞች ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደረጉ እያሳወቅን፤ የጥገናው ሥራ ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ በትግዕስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: