ስታንዳርድ ቻርተርድ ሰራተኞቼን በ AI እየተካዋቸው ነው አለ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ተቋም ስታንዳርድ ቻርተርድ ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በስፋት መጠቀም መጀመሩን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞቹን ከሥራ ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ።

ታዋቂው የብሪታንያ ባንክ ስታንዳርድ ቻርተርድ የቴክኖሎጂ ሽግግርንና ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሥራው ላይ በስፋት ለማስተዋወቅ በወሰደው እርምጃ በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ መደቦችን ሊቀንስ መሆኑን አስታውቋል።

ኩባንያው የሥራ ክንውኖችን ይበልጥ ለማቀላጠፍና ወጪዎችን ለመቀነስ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂዎችን በስፋት ተግባራዊ እያደረገ ሲሆን ይህ አዲስ አቅጣጫ ግን ብዙ ሠራተኞችን የመቀነስ ውሳኔ አስከትሏል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu
#channel1tv #AI #labor #new #global #crisis


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2