አርሰናል የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ተከትሎ ከአቶ ጌታቸው ረዳ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ተላለፈ

- Advertisement -
Sidebar AD

​#FastMereja I የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት መሆኑን ተከትሎ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ጌታቸው ረዳ “Bravo Arsenal” በማለት ለክለቡና ለደጋፊዎቹ ያላቸውን አድናቆትና ደስታ ገልጸዋል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: