በአፍሪካ ከፍተኛ የአርሰናል ደጋፊ ያላቸው 10 ቀዳሚ አገራት ደረጃ ይፋ ሆኑ! መድፈኞቹ ከ22 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ የዘን…

- Advertisement -
Sidebar AD
በአፍሪካ ከፍተኛ የአርሰናል ደጋፊ ያላቸው 10 ቀዳሚ አገራት ደረጃ ይፋ ሆኑ!
መድፈኞቹ ከ22 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ የዘንድሮውን የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ፣ ክለቡ በአፍሪካ አህጉር ያለው ግዙፍ ተፅዕኖ ዳግም ትኩረት ስቧል።
በቢቢሲ (BBC) የምርምር መረጃዎችና በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መስተጋብሮች መነሻነት የወጣው የአፍሪካ ቀዳሚ የአርሰናል ደጋፊዎች ደረጃ ኢትዮጵያን ጨምሮ አስገራሚ ውጤቶችን አሳይቷል።
በዚሁ መረጃ መሠረት፣ አርሰናልን በከፍተኛ ስሜትና በብዛት በመደገፍ በአህጉሪቱ ቀዳሚ የሆኑት 10 አገራት የሚከተሉት ናቸው ተብሏል:-
1. 🇳🇬 ናይጄሪያ (Nigeria)
2. 🇰🇪 ኬንያ (Kenya)
3. 🇺🇬 ኡጋንዳ (Uganda)
4. 🇪🇹 ኢትዮጵያ (Ethiopia)
5. 🇹🇿 ታንዛኒያ (Tanzania)
6. 🇩🇿 አልጄሪያ (Algeria)
7. 🇬🇭 ጋና (Ghana)
8. 🇲🇦 ሞሮኮ (Morocco)
9. 🇹🇳 ቱኒዚያ (Tunisia)
10. 🇲🇼 ማላዊ (Malawi)
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2