* በዛሬው ዕለት አካባቢ የማፅዳት መርሃ ግብር አካሄዱ
#Ethiopia በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ የሚኖሩ የአርሰናል ክለብ ደጋፊዎች የአካባቢያቸውን መልክ ለመቀየርና ማህበረሰባቸውን ለማገልገል በማሰብ የፅዳት ዘመቻ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
ይህንኑ በጎ ተግባር በተመለከተ የከተማው ነዋሪ የሆነው ኤቢሳ ፊጣ መረጃውን አጋርቷል።
#MizanAman #ArsenalFans #CleanUpCampaign #Arsenal #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa



Source: GetuTemesgen









No comments yet.