የዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓልን በማስመልከት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

- Advertisement -
Sidebar AD

በነገው ዕለት የሚከበረውን 1447ኛው የዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል በማስመልከት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል፡፡

መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው፥ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 12 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ ይሆናል፡፡

FBC


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: