መድኃኔዓለም ስለማረኝ፣ ለታላቁ ክብር ስላበቃኝ ደስስስስ ብሎኛል🙏🙏🙏
ወዳጆቼ፣ አድናቂዎቼና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አንገታችሁን አስደፍቻችኋለሁና ከልባችሁ ይቅር በሉኝ. . . ?
ቃሉ ”የበደላችሁን ይቅር በሉ ” ይላልና እናንተም በእግዚአብሔር ስም ይቅር በሉኝ ? 🙏
በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ በሰፊው መድረክ ኑዛዜዬን ትሰማላችሁ ፤ ብዙ የምናገረው አለኝ ❗️
እጅግ እወዳችኋለሁ❤ አከብራችኋለሁ🙏
*** አትፍረድ ይፈረድብሀል**
ጋዜጠኛና ፕሮሞተር
ሶፎንያስ ዋስይሁን
Source: GetuTemesgen









No comments yet.