ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከስልጣን ተነሱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ እና የቅርብ ሰው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከስልጣን መነሳታቸው…

- Advertisement -
Sidebar AD
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከስልጣን ተነሱ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ እና የቅርብ ሰው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከስልጣን መነሳታቸውን መሰረት ሚዲያ ዘግቧል።
ዲያቆን ዳንኤል የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩ ሲሆን፤ ከተቋሙ ሰራተኞች በተነሳባቸው ቅሬታ ምክንያት ከቦርድ ሰብሳቢነታቸው ተነስተዋል ሲል የዜና ጣብያው ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል።
በምትካቸውም የኮሙኒኬሽን ሚኒስትሯ ወይዘሯ እናትአለም መለስ ተተክተዋል። ይህን የስልጣን ሽግሽግ በተመለከተ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንም ሆነ ከመንግሥት በኩል የተባለ ነገር የለም።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2