ወታደራዊ አፈሳህወሓት ከቅርብ ቀናት ወዲህ አስገዳጅ የወጣቶች ወታደራዊ አፈሳ እያካሄደ መሆኑንና ይህም ህዝብን በጭንቅ ውስጥ  …

- Advertisement -
Sidebar AD
ወታደራዊ አፈሳ‼️
ህወሓት ከቅርብ ቀናት ወዲህ አስገዳጅ የወጣቶች ወታደራዊ አፈሳ እያካሄደ መሆኑንና ይህም ህዝብን በጭንቅ ውስጥ  የከተተ ሆኗል።
ህወሃት ላለፉት ሁለት ሳምንት በለሊት ጭምር ቤት ለቤት ወታደራዊ አፈሳ ጀምሯል።
ይህ ሁኔታ ነዋሪው ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።
የህወሓት ተቃዋሚ ናቸው የተባሉ የመንግስትም የግልም ታጣቂዎች መሳሪያቸው እየተወሰደባቸው ይገኛል።ህወሓት ” እያካሄደ  ያለውን አስገዳጅ አፈሳ ለማስቆም ፓለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ሥራዎች እንዲሰሩ ስምረት ፓርቲ እንዲሁም ሳልሳዊ ወያኔ ፓርቲ ጠይቀዋል።
ምስል:- በAI የተቀናበረ
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2