እናታችን፤ ወይዘሮ ብርቱ አለሙ አፋልጉን

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የ93 ዓመቷ እናታችን ወይዘሮ ብርቱ አለሙ ከቤት ወጥተው አልተመለሱም።

እናታችን ረቡዕ ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው እንደወጡ እስካሁን ድረስ አለመመለሳቸው ቤተሰቡን ኩፉኛ ተጨንቀዋል።

በወቅቱ ለብሰውት የነበረው አልባሳት ጥቁር ሰማያዊ ቀሚስ እንዲሁም ከላይ ጥቁር ከአረንጓዴ ጋር የተቀላቀለበት ሸሚዝ መሆኑ አስታውሰዋል።

እናታችን፤ ወይዘሮ ብርቱ አለሙን ያየ፣ ያለበትን ቦታ የሚያውቅ ወይም መረጃው ያለው ማንኛውም ደግ ሰው በተጠቀሱት የቤተሰብ ስልክ ቁጥሮች አማካኝነት አደራ ይደውልልን ሲሉ በፈጣሪ ስም ተማጽነዋል።

በ0911395021 (ዳዊት ለማ)
ወይም
በ0911885451 (ማሙሽ) ላይ በመደወል እንዲያሳውቅ ቤተሰቦቻቸው በእግዚአብሔር ስም ታላቅ ልመናቸውን ዳግም ያቀርባሉ።

#አፋልጉን #አዲስአበባ #የጠፋ #መረጃ #ethiopianews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: