“እኔን ዛሬ የሚያሳስበኝ መራጩ ሳይሆን ተመራጩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት …

- Advertisement -
Sidebar AD
“እኔን ዛሬ የሚያሳስበኝ መራጩ ሳይሆን ተመራጩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት በበሻሻ ጎማ ሁለት ሀሮ ምርጫ ጣቢያ  የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) አሁን ላይ እሳቸውን የሚያሳስባቸው ጉዳይ መራጩ ህዝብ ሳይሆን የተመራጩ ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ድምፃቸውን ከሰጡ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ማህበረሰቡ እጩዎችን ከመረጠ በኋላ የተመረጡ ሰዎች ህዝቡ በጠበቃቸው ልክ በመታመን “እጃቸው ልባቸው ንፁህ ሁነው ደከመን ታከተን ሳይሉ ይሄን አገር ታሪክ የሚቀይሩ እና እና የህዝቡን ውለታ ለመክፈል ዝጁነታቸው ምን ያህል ነው ?” ሲሉ የጠየቁ ሲሆን እልህ ቁጣ ክርክር አሸንፋለሁ እና እሸነፋለሁ ሳይሆን ያመነን ህዝብ እንደት አገለግላለሁ፣ ህይወቱን እቀይራለሁ የሚለው ነው ሲሉ ጠቅላዩ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
 
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: