አሰልቺው ቃለምልልስ

- Advertisement -
Sidebar AD

ድምፃዊት ሃሊማ በሰይፉ በኢቢኤስ ላይ ቀርባ ነበር ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ ታገቢያለሽ… አታገቢም… ጭቅጭቅ ለረጅም ደቂቃ ተመሳሳይ ነገር ተደርጎ ተጠናቋል። ይህም አሰልቺው ቃለ ምልልስ ተብሏል። ሃሊማ ላለፉት በርካታ ጊዜያት ሰይፉ ጋር ቀርባ ተመሳሳይ ጭቅጭቅ በማድረግ ህዝቡን አሰልችተውታል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: