ብለስድ ሶፋ ማኑፋክቸሪንግ ለፈርኒቸር ጫጮች፣ ለአፓርትመንት ፊኒሺንግ ተቋማት እና ለፕሮጀክት ተቋራጮች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ሶፋዎችን በጅምላ ለማቅረብ ዝግጁ ነው።
ምን ያገኛሉ?
✅ ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቁ ሶፋዎች
✅ ዘመናዊ የማምረቻ ማሽኖች
✅ በሀገር ውስጥና ከውጭ በተሰለጠኑ ባለሙያዎች የተረጋገጠ ጥራት
✅ ጥራታቸውን የጠበቁ ማቴሪያሎች
✅ እንደፍላጎትዎ የሚዘጋጁ ዲዛይን፣ መጠን እና ቀለም
✅ በጅምላ አቅርቦት ከትራንስፖርት ጋር
መለያችን
ምቾት • ጥራት • ውበት
የምንቀበላቸው የትብብር ፕሮጀክቶች ቁጥር ውስን ስለሆነ ዛሬውኑ ያግኙን።
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ፣ ጃክሮስ
📞 ስልክ: 0911 227 415
ብለስድ ሶፋ ማኑፋክቸሪንግ
ለቤትዎም ሆነ ለቢሮዎ የሚመጥን ጥራት ያለው የሶፋ መፍትሄ!









No comments yet.